10ኛው የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ አመታዊ አገራዊ የጥናትና ምርምር ጉባኤ በስኬት ተጠናቀቀ ፡፡

10ኛው የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ አመታዊ አገራዊ የጥናትና ምርምር ጉባኤ በስኬት ተጠናቀቀ ፡፡

ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ 10ኛውን አመታዊ አገራዊ የምርምር ጉባኤውን እያካሄደ ሲሆን በምርምር ጉባኤው 60 ጥናታዊ ጽሁፎች እንደሚቀርቡም ታውቋል ፡፡ ከጥናታዊ ጽሁፎቹ 30 የሚሆኑት የጉባኤው አዘጋጅ በሆነው ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ እንዲሁም ቀሪዎቹ 30 ጽሁፎች ደግሞ ከተለያዩ የአገራችን ዩኒቨርሲቲዎች በመጡ ተመራማሪዎች በመቅረብ ላይ ይገኛል ፡፡

የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ድጋፍና ክትትል ቡድን (supervision team) በሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የ2013 ዓ/ም አጠቃላይ የስራ እንቅስቃሴን በመመልከት ላይ ነው፡፡

የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ድጋፍና ክትትል ቡድን (supervision team) በሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የ2013 ዓ/ም አጠቃላይ የስራ እንቅስቃሴን በመመልከት ላይ ነው፡፡

ግንቦት 24/2013 ዓ/ም ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ፡፡በመማር ማስተማር፣ ምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት በተለይ ሰላማዊ መማር ማስተማሩን ስራ በማስቀጠል ረገድ አጋዥ በሆኑ ጉዳዮች ፣በተማሪዎች መሰረታዊ አገልግሎት በማተኮር ምልታ እያደረገ ሲሆን በመጀመሪያው ቀን ውሎው ከዩኒቨርሲቲውን ከፍተኛ አመራር እስከ ተማሪዎች ተወካዮች ድረስ ውይይት ያደረገ ሲሆን የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር አህመድ ሙስጠፋ በተዘጋጀው ቼክ ሊስት መሰረት የተከናወኑ አበይት ተግባራትን በዝርዝር ለቡድኑ አቅርበዋል

Mizan Tepi University