(ሚቴዩ የካቲት 28/2014 ዓ/ም)፡- ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የመምህራንና ሠራተኞቹን ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጥ የረጅም ጊዜ የብድር አገልግሎት ከኦሮሚያ ባንክ ጋር ተፈራረመ፡፡ ዩኒቨርሲቲው መላውን መምህራንና ሠራተኞቹን ተጠቃሚ የሚያደርገውን የረጅም ጊዜ ብድር አገልግሎት አስመልክቶ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር አህመድ ሙስጠፋ ሲገልጹ ከኦሮሚያ ባንክ ጋር ሌሎች ባንኮችም ተመሳሳይ አገልግሎት ለመስጠት መቅረባቸውን ገልጸው በኦሮሚያ ባንክ በኩል የቀረበው አማራጭ የተሻለ በመሆኑ ስምምነት መፈረሙን ተናግረዋል፡፡ …

ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የመምህራንና ሠራተኞቹን ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጥ የረጅም ጊዜ የብድር አገልግሎት ከኦሮሚያ ባንክ ጋር ተፈራረመ Read More »

ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ አዲስ 5 የቅድመ እና 2 የድህረ-ምረቃ የትምህርት ፕሮግራሞችን ሊጀምር መሆኑ ተገለጸ ፡፡የካቲት 1/2014 ዓ/ም ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ፡፡*********************************************************************************የዩኒቨርሲቲው አካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዝዳንት እጩ ዶ/ር ካሳሁን ሙላቱ እንደተናገሩት የዩኒቨርሲቲው ሴኔት በትላንትናው እለት ከተመለከታቸው አበይት አጀንዳዎች የተለያዩ የትምህር ፕሮግራሞችን ጥናት ላይ በመመስረት በገበያ ላይ ያላቸውን ተፈላጊነት በማጤን የቀረቡትን አዳዲስ የትምህርት ፕሮግራሞችን ለመክፈት በዩኒቨርሲቲው ሴኔት ማስጸደቅ አንደኛው እንደሆነ …

2 Good News ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ አዲስ 5 የቅድመ እና 2 የድህረ-ምረቃ የትምህርት ፕሮግራሞችን ሊጀምር መሆኑ ተገለጸ Read More »

Trending MizanTepi University Senate has begun to discuss various agendas. Monday, February 7, 2022. Mizan-Tepi University Light of the Green Valley! read More

Shonga Enterprise Good News Shonga Enterprise is Officially Launched በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ “ሾንጋ ኢንተርፕራይዝ” በይፋ ወደ ስራ ለመግባት የሚያስችሉትን የቅድመ ዝግጅት ስራዎች ማጠናቀቁ ተገለጸ፡፡ ጥር 26/2014ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ከሚሰጡት አገልግሎት ጋር ተያያዥ በሆነ መልኩ ገቢ ሊያገኙ የሚችሉባቸውን አገልግሎቶች በመስጠት የገቢ አቅማቸውን ለማሳደግ፤ ከሚገኘውም ገቢ ዓላማቸውን ከግብ ለማድረስ ከተሰጣቸው ተልዕኮ ጋር ተያያዥ ሥራዎችን ለመስራት እንዲያስችል በገቢ …

Good News Shonga Enterprise is Officially Launched Read More »

ሰኔ 9/2013 ዓ/ም ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ፡፡የኢፌዲሪ ሰላም ሚኒስቴር ከአገራችን የተለያዩ አካባቢዎች ለተውጣጡ ወጣቶች በተለያዩ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ዘርፎች፣ በስራ ፈጠራ ሌሎች ተግባራት ስልጠና እንዲያገኙ አድርጎ ለዚሁ የተቀደሰ ዓላማ ወደ ተለያዩ የአገራችን አካባቢዎች ማሰማራቱ የሚታወቅ ሲሆን እነዚህ ወጣቶች በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲና አካባቢዋ ከመጡ ወዲህ የተለያዩ የበጎ ፈቃድ ስራዎች በማከናወን ላይ ናቸው ፡፡

ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የክልልነት ምሥረታ መልካም አጋጣሚዎችና ተግዳሮቶች ዙሪያ ፓናል ውይይት አካሄደየሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የማህበራዊ ሳይንስና ሰብአዊነት ኮሌጅ የክልልነት ምሥረታ መልካም አጋጣሚዎችና ተግዳሮቶች በሚል ርዕሰ-ጉዳይ በቅርቡ በህዝበ-ውሳኔ ለማጽደቅ ዝግጅት በማድረግ ላይ ካለው ከደቡብ ምዕረብ ክልል 5 ዞኖችና ከአንድ ልዩ ወረዳ ከተውጣጡ ከፍተኛ አመራሮች ሰኔ 8/2013 ዓ/ም በዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ፓናል ውይይት አካሄደ፡፡በውይይቱ መነሻ ላይ የሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የማህበረሰብ …

ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የክልልነት ምሥረታ መልካም አጋጣሚዎችና ተግዳሮቶች ዙሪያ ፓናል ውይይት አካሄደ Read More »

የሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ካውንስል በ10 ዓመት ስትራቴጂያዊ እቅድ ላይ ውይይት አካሄደ፡፡ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ መንግስት ለከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና የሰጠዉን ትኩረት እና ሌሎች መልካም አጋጣሚዎችን በመጠቀም፣ የዉስጥ ደካማ ጎኖችን በመቅረፍ እና ጠንካራ ጎኖቹን የበለጠ በማሳለጥ የዩኒቨርሲቲውን ራዕይ ለማሳካት የተዘጋጀውን የ10 ዓመት ስትራቴጅክ ዕቅድ ሰኔ 7 ቀን 2013 ዓ/ም በዩኒቨርሲቲው ዋና ግቢ ሴኔት አዳራሽ የዩኒቨርሲቲው ካውንስል ውይይት አድርጓል፡፡ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት …

የሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ካውንስል በ10 ዓመት ስትራቴጂያዊ እቅድ ላይ ውይይት አካሄደ፡፡ Read More »

በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ድጋፍ ከ22 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ በሚዛን አማን ከተማ ውስጥ የሚሰራ የ4.4 ኪሎ ሜትር የመንገድ መብርት ዝርጋታ ፕሮጀክት አጀማመር ስነ-ስርዓት ተደረገ ፡፡ ሰኔ3/2013 ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ፡፡በከተማው ልዩ መጠሪያው ከሸኮ በር እስከ አማን ታፍ ነዳጅ ማደያ ድረስ ያለውን የ4.4 ኪሎ ሜትር የመንገድ መብራት ዝርጋታ ስራውን ፕላቲኒየም ኢንጅነሪንግ የተሰኘ ኮንትራክተር የተረከበ ሲሆን ፕሮጀክቱ በአንድ …

በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ድጋፍ ከ22 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ በሚዛን አማን ከተማ ውስጥ የሚሰራ የ4.4 ኪሎ ሜትር የመንገድ መብርት ዝርጋታ ፕሮጀክት አጀማመር ስነ-ስርዓት ተደረገ ፡፡ ሰኔ3/2013 ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ፡፡ Read More »

Mizan Tepi University has provided three grain mills for the associations of three woredas at Bench-sheko zone

Each semester existing students are required to register for classes for the next semester. The registration is held in the respective college office of students’ Affairs. To register for classes, students should collect three copies of registration slips from the respective department and complete the required information and get them signed by the head of …

Admissions Read More »