የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የሚሰጡ ወጣቶች በሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲና አካባቢው ችግኝ ተከላ አካሄዱ።

የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የሚሰጡ ወጣቶች በሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲና አካባቢው ችግኝ ተከላ አካሄዱ።

ሰኔ 9/2013 ዓ/ም ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ፡፡የኢፌዲሪ ሰላም ሚኒስቴር ከአገራችን የተለያዩ አካባቢዎች ለተውጣጡ ወጣቶች በተለያዩ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ዘርፎች፣ በስራ ፈጠራ ሌሎች ተግባራት ስልጠና እንዲያገኙ አድርጎ ለዚሁ የተቀደሰ ዓላማ ወደ ተለያዩ የአገራችን አካባቢዎች ማሰማራቱ የሚታወቅ ሲሆን እነዚህ ወጣቶች በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲና አካባቢዋ ከመጡ ወዲህ የተለያዩ የበጎ ፈቃድ ስራዎች በማከናወን ላይ ናቸው ፡፡

ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የክልልነት ምሥረታ መልካም አጋጣሚዎችና ተግዳሮቶች ዙሪያ ፓናል ውይይት አካሄደ

ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የክልልነት ምሥረታ መልካም አጋጣሚዎችና ተግዳሮቶች ዙሪያ ፓናል ውይይት አካሄደ

ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የክልልነት ምሥረታ መልካም አጋጣሚዎችና ተግዳሮቶች ዙሪያ ፓናል ውይይት አካሄደ። ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የክልልነት ምሥረታ መልካም አጋጣሚዎችና ተግዳሮቶች ዙሪያ ፓናል ውይይት አካሄደየሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የማህበራዊ ሳይንስና ሰብአዊነት ኮሌጅ የክልልነት ምሥረታ መልካም አጋጣሚዎችና ተግዳሮቶች በሚል ርዕሰ-ጉዳይ በቅርቡ በህዝበ-ውሳኔ ለማጽደቅ ዝግጅት በማድረግ ላይ ካለው ከደቡብ ምዕረብ ክልል 5...
የሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ካውንስል በ10 ዓመት ስትራቴጂያዊ እቅድ ላይ ውይይት አካሄደ፡፡

የሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ካውንስል በ10 ዓመት ስትራቴጂያዊ እቅድ ላይ ውይይት አካሄደ፡፡

የሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ካውንስል በ10 ዓመት ስትራቴጂያዊ እቅድ ላይ ውይይት አካሄደ፡፡ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ መንግስት ለከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና የሰጠዉን ትኩረት እና ሌሎች መልካም አጋጣሚዎችን በመጠቀም፣ የዉስጥ ደካማ ጎኖችን በመቅረፍ እና ጠንካራ ጎኖቹን የበለጠ በማሳለጥ የዩኒቨርሲቲውን ራዕይ ለማሳካት የተዘጋጀውን የ10 ዓመት ስትራቴጅክ ዕቅድ ሰኔ 7 ቀን 2013 ዓ/ም በዩኒቨርሲቲው ዋና ግቢ ሴኔት አዳራሽ...
በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ድጋፍ ከ22 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ በሚዛን አማን ከተማ ውስጥ የሚሰራ የ4.4 ኪሎ ሜትር የመንገድ መብርት ዝርጋታ ፕሮጀክት አጀማመር ስነ-ስርዓት ተደረገ ፡፡ ሰኔ3/2013 ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ፡፡

በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ድጋፍ ከ22 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ በሚዛን አማን ከተማ ውስጥ የሚሰራ የ4.4 ኪሎ ሜትር የመንገድ መብርት ዝርጋታ ፕሮጀክት አጀማመር ስነ-ስርዓት ተደረገ ፡፡ ሰኔ3/2013 ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ፡፡

በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ድጋፍ ከ22 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ በሚዛን አማን ከተማ ውስጥ የሚሰራ የ4.4 ኪሎ ሜትር የመንገድ መብርት ዝርጋታ ፕሮጀክት አጀማመር ስነ-ስርዓት ተደረገ ፡፡ ሰኔ3/2013 ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ፡፡በከተማው ልዩ መጠሪያው ከሸኮ በር እስከ አማን ታፍ ነዳጅ ማደያ ድረስ ያለውን የ4.4 ኪሎ ሜትር የመንገድ መብራት ዝርጋታ ስራውን ፕላቲኒየም ኢንጅነሪንግ የተሰኘ ኮንትራክተር የተረከበ ሲሆን ፕሮጀክቱ...
10ኛው የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ አመታዊ አገራዊ የጥናትና ምርምር ጉባኤ በስኬት ተጠናቀቀ ፡፡

10ኛው የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ አመታዊ አገራዊ የጥናትና ምርምር ጉባኤ በስኬት ተጠናቀቀ ፡፡

ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ 10ኛውን አመታዊ አገራዊ የምርምር ጉባኤውን እያካሄደ ሲሆን በምርምር ጉባኤው 60 ጥናታዊ ጽሁፎች እንደሚቀርቡም ታውቋል ፡፡ ከጥናታዊ ጽሁፎቹ 30 የሚሆኑት የጉባኤው አዘጋጅ በሆነው ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ እንዲሁም ቀሪዎቹ 30 ጽሁፎች ደግሞ ከተለያዩ የአገራችን ዩኒቨርሲቲዎች በመጡ ተመራማሪዎች በመቅረብ ላይ ይገኛል ፡፡

Mizan Tepi University